ራዕይ
በ 2023/24 ዓ.ም ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርአት ተንገንብቶና የከተማው ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው የተመጣጠነ ገቢ ተሰብስቦ ማየት
ተልእኮ
ብቃት ያለው የሰው ሀይል በማፈፍራት ዘመናዊ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ፍትሃዊ የታክስ አስተዳደር ስርአት በመገንባት ታክስን በፈቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚ የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ

የባህርዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት 8,514,172,957.00 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ እስከ ጥር 03 ቀን 2016 ዓ.ም 1,935,767,109.63 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ
በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ከክልሉ እና ከባህርዳር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ከመጡ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር የገቢ ሪፎርም ስራዎችን በሚመለከት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት ተደረገ፡፡
በአማራ ክልል ለሚገኙ የደረጃ “ሀ” ደረጃ “ለ” እና ደረጃ “ሐ” የንግድ ስራ እና የኪራይ ገቢ ግብር ከፋዮች የግብር አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 15/2015 ዓ.ም ንዑስ አንቀፅ 6 መሠረት የቤት ኪራይ ገቢ ግብርን በግምት ለመወሰን የሚከተሉት መልዕክቶች ትኩረት መስጠት ይገባል።
ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች፣ የህብረተሰቡን ጤንነት የሚጎዱ እና ማህበራዊ ችግርን የሚያስከትሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል እንዲሁም ዋጋቸው ጨመረም አልጨመረም መሠረታዊ በመሆናቸው ምክንያት የገበያ ፍላጎታቸው በማይቀንስ ዕቃዎች ላይ ይጣላል፡፡ ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ ከተደረጉ እቃዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ ለማየት read more የሚለውን በመጫን ማየት ይቻላል።
Welcome to Bahir Dar City Revenue Office
Arround Midroc, Tana Sub City, Kebele 16
Bahir Dar, Ethi0pia
©2024 All Rights Reserved. Bahirdar City Revenue Office