የባህርዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች መምሪያ 2,620,484,722.5 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ
የባህርዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት 8,514,172,957.00 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ እስከ ጥር 03 ቀን 2016 ዓ.ም 1,935,767,109.63 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች መምሪያ ከ 1.6 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት 8,514,172,957.00 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ታህሳስ 05/2016 ዓ.ም ብር 1,655,157,697.40 ወይም 19.44 በመቶ ተሰብስቧል።