የባህር ዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች መምሪያ ከ 1.6 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ
ወ/ሮ አገሬ ገየሁ …….//……. የኮሙኒኬሽን ባለሙያ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ከመደበኛ ገቢ ብር 5,335,994,658.00 እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ ብር 3,178,178,299.00 በድምሩ ብር 8,514,172,957.00 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ታህሳስ 05/2016 ዓ.ም ከመደበኛ ገቢ ብር 1,440,622,940.84 ወይም 27.00 በመቶ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ ብር 214,534,756.56 በመቶ 6.75 በድምሩ ብር 1,655,157,697.40 ወይም 19.44 በመቶ ተሰብስቧል።